የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ”የአካባውን ግጭት ለማስቆም የሁለት ሀገርነት መፍትሄ መተግበር ብቸኛው አማራጭ እንደሆነ በተደጋጋሚ አቋማችንን ይፋ አድርገናል፤ ፍልስጤማውያን በሀገራቸው፣ በጋዛ፣ በዌስት ባንክ መኖር እና መበልጸግ ሲችሉ ማየት እንሻለን” ነው ያሉት፡፡ ...
የተባሩት መንግስታት ድርጅት በሄይቲ ሰላም ለማስከበር ለተሰማራው ልዑክ አሜሪካ የምታደርገውን ድጋፍ ማቋረጧን አስታወቀ፡፡ ባለፈው አመት የተጀመረው እና በገንዘብ እጥረት እየታገለ የሚገኝው በኬንያ ...
በአሜሪካ በተለምዶ ዲፕ ስቴት ወይም ህግን የማይከተል ተጽዕኖ ፈጣሪ ቡድን በርካታ ጥፋቶችን የአሜሪካው የስለዳ ድርጅት ሲአይኤ ሁሉንም ሰራተኞቹን ሊያሰናብት ነው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ከአንድ ወር በፊት ...
"አሜሪካ የጋዛ ሰርጥን ትጠቀልላለች" የሚል አስደንጋጭ ንግግር አድርገዋል። "ጋዛን የእኛ ካደረግን በኋላ ያልፈነዱ አደገኛ ቦምቦችንና ሌሎች መሳሪያዎችን እናከሽፋለን፣ የፈራረሰውን ቦታ አስተካክለን ብዙ የስራ ዕድል እንፈጥራለን፤ በአካባቢው ላሉ ሰዎች መኖሪያ የሚሆን ቤት በመገንባት ኢኮኖሚያዊ ልማት እናካሂዳለን" ማ ...
ፕሬዝዳንቱ ከፒርስ ሞርጋን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ፑቲንን እንደ “ጠላት” እንደሚመለከቷቸው ገልጸው ነገር ግን “ለዩክሬን ህዝብ ሰላም የሚያመጣ ከሆነ ቀጥተኛ ድርድር ለማድረግ ዝግጁ ነኝ” ብለዋል ...
የቨግኒ ፒስቶቭ የሩሲያዋ በሬዞቭስኪ የተሰኘችውን ከተማ ለአራተኛ ጊዜ ከንቲባ ሆኖ ለመምራት በመወዳደር ላይ ነበር፡፡ በሀገሪቱ ህግ መሰረት ነዋሪዎች ከንቲባቸውን በቀጥታ ባይሆንም በወኪሎቻቸው አማካኝነት ይመርጣሉ፡፡ ...
አሜሪካ ከትናንት በስቲያም ህንዳውያን ህገወጥ ሰደተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሷ ተዘግቧል። ከ750 ሺህ በላይ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ የገቡ ህንዳውያን በትራምፕ የስደተኞች ፖሊሲ ወደመጡበት የመመለስ ስጋት ተደቅኖባቸዋል። ...
የአሜሪካ ወታደሮችን ወደ ጋዛ ለመላክ አስበው እንደሆነ የተጠየቁት ትራምፕ "አስፈላጊ የሆነውን እናደርጋለን፤ አስፈላጊ ከሆነ እናደርገዋለን።መሬቱን ወስደን በሺዎች የሚቆጠሩ ስራ በመፍጠር አጠቃላይ ...