- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን ...
በደቡብ ሱዳን የጁባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የኾኑት ፕሮፌሰር መልሃ ራውት ውጥረቱ የባለሥልጣናቱ መፈታት ውጥረቱን ለመርገብ መወሰድ ካለባቸው ቁልፍ ርምጃዎች አንዱ መኾኑን ገልጸዋል። ...
የአሜሪካ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ምኒስትሮች፣ ኢንቨስተሮች፣ የግል ገንዘብ አበዳሪዎች፣ እንዲሁም የአገልግሎትና የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ዓመታዊ ለሆነውና በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ...
የዘመናዊነት አንዱ ገጽታ የኾነው ከተማ እና ከተሜነት ሲስፋፋ፣ ኑሮን ለማሸነፍ እናትም አባትም ከቤት ውጭ ሥራ መሥራት ሲኖርባቸው፤ ሕፃናት ልጆች ገና በለጋ ዕድሜያቸው፣ በቴሌቪዥንና በእጅ ስልኮች ...
የኢትዮጵያ መግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ማለቱን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘገቡ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...